Registration Terms and Conditions

Please read these terms and conditions carefully before registering.

Terms and Conditions

በፔናሊቲ የስፖርት ጥያቄና መልስ ውድድር ላይ ለመወዳደር ማማላት የሚገባ

 ⁃ እድሜ ከ18 አመት በላይ መሆን ይጠበቃል።
 ⁃ ለመመዝገብ አንድ ሰው ሶስት መቶ ብር መክፈልና የተከፈለበትን ደረሰኝ ከላይ በተቀመጠው ሳጥን ውስጥ በማስገባት መላክ ይጠበቃል።
 ⁃ ማንኛውም ተወዳዳሪ በፋና ቴሌቪዥን በቀጥታ ስርጭት ከመቅረቡ በፊት የማጣሪያ ውድድሩን ማለፍ ይጠበቅበታል ፡፡ ይህም ማጣሪያውን ካላለፈ በፋና ቴሌቪዥን በቀጥታ ስርጭት የማይቀርብ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን።
 ⁃ ማንኛውም ተወዳዳሪ ለማጣሪያ በተቀጠረበት ቀን ሳይገኝ ከቀረ ውድድሩ እንዳመለጠው አውቆ ወደፊት በሚደረገ ሌላ ዙር ላይ መውዳደር ይችላል። 
 ⁃ ለምዝገባ የተከፈለ ገንዘብ አይመለስም።